ውክልና
የውክልና አገልግሎት ማሳሰቢያ ድርጅታችን በ ኦንላይ (ONLINE) ውክልና ስንሰራ የመጀመሪያው ስንሆን ውክልናን በማዘጋጀት እና በማስጨረስ ከ20 ዓመታታ በላይ ልምድ አለን። አንዳንድ ድርጅቶች የአኛን ስራና ፈተራ ሰርቀው እኛ ፈጣሪዎች ነን በማለት በጉቦና በዝምድና እየሰሩ ይገኛሉ ። ይህ ህገ ወጥ እና ወንጀል ነው። ይህንን እይነት አሰራር በ ውክልና በTEMPLATE ተቀርፆ የሁሉም ሰው አንድ አይነት ውክልና የፈልጋል ተብሎ የሚሰራ አንድ ወጥ መደዴ ውክልና ሳይሆን ሁሉም ሰው በሚፈልገው እና በሚያስፈልገው መልኩ ጠቦም ሆነ በዝቶ በልክ ተቀርፆ የሚሰራ ህጋዊ የሰነድ ውል ነው። ታዲያ “የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ” እንዳይሆን ይዘቱና አይነቱ የተለጠጠ የውክልና ስልጣን እምነት ለጎደለው ሰው ሰጥተው በንብረትዎ እና በሂዎትዎ ላይ እንዳይጫዎቱበት ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን። |
እባክዎ አገልግሎቱን አዘጋጅተን እንድንስጥዎ በጥንቃቄ አንብበው አስፈለጊውን ማስረጃዎች ከነ ፎቶ ኮፒያቸው አያይዘው ያቅርቡ/ይላኩ፡፡ |