ማሳሰቢያ ኢትዮጵያ ላላችሁ የአሜሪካ የታክስ ከፋዮች

ማሳሰቢያ!እናት ኢትዮጵያ ያደረገችውን የኑልኝ ጥሪ ተቀብላችሁ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ለምትገኙ የአሜሪካ ነዋሪ ለሆናችሁ ግብር ከፋዮች፣ የዚህን አመት የታክስ መሙላት ጊዜ ያልፍብናል ብላችሁ የሄዳችሁበትን አላማ ሳታሳኩ በቶሎ እንዳትመለሱ የሚለውን ችግር አሳቤ ውስጥ በማስገባት የቦታክስ እናንተ እዚያው ኢትዮጵያ ሆናችሁ አስፈላጊ ፎርማሊቲዎችን በሟሟላት ታክሳችሁን ማሰራት እንትችሉ ሁኔታወችን ሁሉ ያመቻቸን መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

በበለጠ ለመረዳት በviber or Whatsapp ደውላችሁ ምን ምን ማድረግ እንዳለባችሁ መጠየቅ ትችላልሁ። እንዲሁም ከአሜሪካ ጠቅላላችሁ የገባችሁ ከሆነ የአሜሪካን የታክስ ህግ ተከትሎ እንዴት አድርጋችሁ ከአሜሪካ ውጭ የሰራችሁትን ገቢ ማስመዝገብ እንድትችሉ የምክር አገልግሎት እንሰጣለን።
እኛ የትም አገር ይኑሩ የአሜሪካን ታክስ መሙላት እንችላለን፣
በእነዚህ መንገዶች እኛን ማግኘት ትችላላችሁ ።
Phone : 619 255 5530
email: info@yebbo.com
Fax: 6192829326
Web Site: www.yebbo.com
Facebook: http://www.facebook.com/yebbo
Comments are Closed