Covered California Open Enrollment from Nov 15, 2014- Feb 15, 2015
Covered California Open Enrollment from Nov 15, 2014- Feb 15, 2015 .
ከቨርድ ካሊፎርንያ (Covered California) ምዝገባ ተጀምርሯል። ማሳሰቢያ፥ የከቨርድ ካሊፎርንያ የጤና ኢንሹራን ምዝገባ ተጀምሯል። አሁኑኑ ተመዝገቡ እንዳያመልጥዎ። ምዝገባው ከNov. 15, 2014 እስከFeb.15, 2015 ሲሆን አሁኑኑ ሳያመልጥዎ ይመዝገቡ። የቦ ኮሙኒኬሽን ኔትዎርክ ይህንን አገልግሎት ለህብረተሰባችን ለመስጠት ልዩ ፋቃድ አግኝተን በመስራት ላይ ስለሆንወደ ቢሯችን ብቅ ይበሉ። ይህን አገልግሎት የምነሰጠው በነጻ ነው።
Comments are Closed