የኢትዮጵያ አየር መንገድ በምራቡ አሜሪካ ካሉ ከተሞች ያወጣው ታላቅ ቅናሽ በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል።

telll

ማሳሰቢያ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በምራቡ አሜሪካ ካሉ ከተሞች ያወጣው ታላቅ ቅናሽ

በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል። ከኢትዮጵያ አየር መንገድ በደረሰን መረጃ መሰረት በዚህ

ታላቅ ሽያጭ ላይ ተሳታፊ ከተሞች

ሎስ አንጀለስ፣ ሳንድያጎ፣ ላስ ቬጋስ፣ ሳን ፍራንሲስኮ፣ እና ሲያትል ናቸው።

 

እባክዎ ከመደወልው በፊት ከዚህ በታች ያለውን መረጃ ያንብቡ።
ሽያጩ የሚጀምረው አፕሪል 6 ፡ አብሪል 10, 2016 Sales Date: 06 APR 16 up to 10 APR 16
መብረር የሚችሉት :አፕሪል፣ ሜይ፣ ጁን፣ ጁላይ እና ኦገስት ፩ እና ኦገስት ፪ Travel Date: Effective today until 02 AUG16

ከዚህ በላይ የጠቀስናቸው መነሻዎ ሲሆን መመለሻዎት ግን እስክ 90 ቀን ድረስ መቆየት ይችላሉ።
በተሰጠን መረጃ መሰረት ይህ ታላቅ ሽያጭ የሚኖረው በበረራ Applicable Flight : Only ET 505

Summer Special Sale for Limited Time Only!!!!

From: Los Angeles /San Diego/Las Vegas /Seattle /San Fransisco

To: ADD

Sales Date: 06 APR 16 up to 10 APR 16

Travel Date: Effective today until 02 AUG16

Applicable Flight : Only ET 505

Rules: Per fare rule please refer to the system.

*******Fares are loaded in the system please issue and advise rules and regulation of the tickets accordingly.

 

 

12920278_10153367006461536_3303258014851013289_n

 




Comments are Closed