What is new in 2019 tax?

YEBBOTAX

በየትኛውም የአሜሪካ ግዛት ይኑሩ ታክስዎን እናዘጋጃለን::


መልካም የፈረንጆች አዲስ አመት። ያው እንደተለመደው የ2019 ዘመን አልቆ የ2020 ዘመን ሲተካ ከበአላት ማክበር ማግስት በሁሉም ጭንቅላት የሚዘዋወረው መከረኛው ታክስ ነው። እከፍል ይሆን ወይስ ይከፈለኝ ይሆን የሚባሉ ሁለት ጥያቄዎች ዘወትር አንድን ግብር ከፋይ የሚያስጨንቁ ጥያቄዎች ናቸው። ታዲያ እናዚህን ጥያቄዎች በአገርዎ ቋንቋ ፍትፍት አድርጎ አስረድቶ መክፈልም ሆነ መከፈል ያለብዎትን ህጋዎ ገንዘብ ስንት እንደሆን የሚያስረዳዎ የታክስ ባለሙያ እኛ ዘንድ አለ ስንልዎ በታላቅ ደስታ ነው።

የቦታክስ አገልግሎት ለጥያቄዎ ሁሉ መልስ፣ ለስጋትዎ ሁሉ መፍትሄ እና ለጭንቀትዎ ሁሉ መድሃኒት ለመሆን፣ የአሜሪካ መንግስት የሚሰጠውን አመታዊ የታክስ ትምህርት አጠናቀን፣ ለብዙ አመታት ያካበትነውን የስራ ልምድ ይዘን እርስዎን ለመርዳት እና እንቅልፍዎን ካለ ምንም ስጋት ለሽ ብለው እንዲተኙ እና ህጉ የሚፈቅደውን ተመለሽ ገብዘብ አንጠፍጥፈን ቦርሳዎን አበጥ ሞላ ለማድረግ ተዘጋጅተን ቀርበናል።

ስራችብ ህጋዊ እና በሃቅ ላይ የተመሰረተ የተዋጣለት ነው። እርስዎ የማይገባዎትን ገንዘብ እናስገኛለን ብለን ሂዎትዎን ምስቅልቅሉን ለማውጣት ሳይሆን የለፉበትን እና የጣሩበትን ተገቢ ታክስ እንሰራለን ነው። ጀማሪዎች አይደለንም!

ታክስዎን የምንሰራው በግምት ሳይሆን በሙያቅ ብቃት እና ክህነት ኖሮን ታክስወን ለመስራት ብቃታችን ተፈትኖ የፌድራል እና የስቴት ፍቃድ አግኝተን ነው። በስራችን አይጠራጠሩ፣

ታዲያ ከሃያ አመት በላይ ባካበትነው የስራ ልምድ ከዚህ በታች ያሉትን ታክስ ከፋዮችን አመታዊ ታክስ ሰርተናል

  • Uber, Lyft, Doordash,Amazon, Grabhub and other ride sharing and geek workers
  • Taxi Drivers and Taxi Owners
  • W-2 Employs such as doctors,engineers, nurses, CNAs, teachers, Military, gas station, parking attendant , 7-Eleven , bartenders, servers, waitress and several others
  • Care Givers, Daycare Centers, Baby Sitters.
  • 1099 independent contractors. These are just few

ድርጅታችን ከታክስ ሌላ ብዙ ጠቃሚ አገልግሎቶችን ስለሚሰጥ አመቱ ሙሉ ክፍት ነው። ወደ አገር ቤት ጠቅለው ገብተው ነገር ግ ን ታክስ መሙላት ያለባቸውን ደንበኞች እናስተናግዳለን። ድርጀታችን እርስዎ በፈለጉን ጊዜ ለኢሚግሬሽንም ሆነ ለሌላ ጉዳይ ታክስወን ሲፈልጒት ሁሌም ክፍት ነው።

በበለጠ ለመረዳት በስልክ ቁጥር 619 255 5530 ይደውሉልን። ወይም በኢሜል እድራሻችን በ info@yebbo.com የፃፉልን። ከድርጀታችን የሚቀጡ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስ ቡክ አባላችን http://www.facebook.com/yebbo ይሁኑ። ከሰባ በላይ አገልግሎቶችን እንሰጣለን።




Comments are Closed