የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኬንያ የሚያደርገውን ዕለታዊ በረራ ዳግም ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኬንያ የሚያደርገውን ዕለታዊ በረራ ዳግም ጀመረ


የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት አቋርጦት የነበረውን ወደ ኬንያ የሚደረግ ዕለታዊ በረራ ዳግም መጀመሩን አስታወቀ።

ወደ ኬንያ መብረር የሚፈልጉ ደንበኞች ከዛሬ ጀምሮ ቡክ ማድረግ እንደሚችሉ ነው አየር መንገዱ ያስታወቀው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ካቋረጣቸው ዓለም አቀፍ በረራዎች አንዳንዶቹን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መጀመሩ ይታወሳል።

Comments are Closed