Category: NEWS
ለአሜሪካና ካናዳ መንገደኞች ጠቃሚ ማስታወሻዎች
Page 1 of 3
1. በሚጓዙበት ወቅት የፓስፖርትዎ የአገልግሎት ጊዜ ቢያንስ ለስድስት ወራት የሚሰራ መሆኑን ያረጋግጡ።
ለአሜሪካና ካናዳ መንገደኞች ጠቃሚ ማስታወሻዎች
2. አስፈላጊውን የመድረሻና ትራንዚት አገር ቪዛ ማግኘትዎን እና ሌሎች ለጉዞዎ የሚያስፈልጉ ሰነዶች
እንዳለዎትና መያዝዎን ያረጋግጡ።
3. የበረራዎን መነሻና መድረሻ ቀንና ሰዓት እንዲሁም አየር ማረፊያ የሚገኙበትን ሰዓት በትክክል ይወቁ ።
እባክዎ በሰዓቱ ይገኙ።
4. ልዩ የምግብ ምርጫ ካለዎት (የፆም፣ የሙስሊም፣ ቬጂቴሪያን – ሥጋ የማይመገቡ ፣ በሃኪም የታዘዘ፣ የህፃናት
ምግብ ወዘተ…) ለበረራ በሚመዘገቡበት ወይም ትኬት በሚቆርጡበት ጊዜ ለምዝገባ ወይም ለትኬት
ሠራተኞቻችን ያስታውቁ።
5. በነፃ ለማጓጓዝ የሚፈቀድልዎት የሻንጣ ብዛትና የክብደት መጠን እንደሚከተለው ነው።
አንደኛ ማዕረግ ሁለተኛ ማዕረግ
(ክላውድ ናይን ) (ኢኮኖሚ ክላስ)
ብዛት 2 2
የአንዱ ሻንጣ ክብደት 32 ኪሎ ግራም (70 ፓውንድ) 23 ኪሎ ግራም (50 ፓውንድ)
የሻንጣው ጠቅላላ ዙሪያ 158 ሳ.ሜትር 158 ሳ.ሜትር
(ር + ወ +ቁ) (62 ኢንች) (62 ኢንች)
ከላይ ከተጠቀሰው ሻንጣ በላይ ከያዙ የትርፍ ሻንጣ ታሪፍ (ተመን) የሚያስከፍል ሲሆን ትርፍ ሻንጣዎም ሆነ
በነፃ ለማጓጓዝ የሚፈቀድልዎ ሻንጣ ክብደቱ ከ32 ኪሎ ግራም (70 ፓውንድ) ያለፈ ከሆነ የማንቀበል መሆኑን
በትህትና እንገልፃለን። በተጨማሪም በካርቶን ፣ በፕላስቲክ ከረጢት ወይም ለማጓጓዝ ጥንካሬ በሌላቸው
መያዣዎች ወይም ቦርሳዎች የሚመጡ ንብረቶችን የማንቀበል መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።
6. ከዚህ በታች የሠፈረው የትርፍ ሻንጣ ታሪፍ (ተመን) እንደ በረራው መስመር እና እንደ ሻንጣው ክብደት
ተፈፃሚ ስለሚሆን ሊያስተውሉት ይገባል።
ሀ. ከአዲስ አበባ ወደ ዋሸንግተን ዲሲ ወይም ከዋሸንግተን ዲሲ ወደ አዲስ አበባ የበረራ መስመር ላይ
ክብደቱ እስከ 23 ኪሎ ግራም (50 ፓውንድ) ለሚሆን ትርፍ ሻንጣ 150 የአሜሪካ ዶላር ሲያስከፍል፤
ክብደቱ ከ24 እስከ 32 ኪሎ ግራም (51-70 ፓውንድ) ለሚሆን ትርፍ ሻንጣ 210 የአሜሪካ ዶላር
ያስከፍላል።
ለ. ጉዞውን ከዋሽንግተን ዲሲ በአዲስ አበባ በኩል ወደ ሌሎች ከተሞች ለሚቀጥል መንገደኛ ክብደቱ እስከ
23 ኪሎ ግራም (50ፓውንድ) ለሚሆን ለያዘው ትርፍ ሻንጣ እንደ መድረሻ ጣቢያው ልዩነት ከ150 እስከ
200 የአሜሪካ ዶላር ሲያስከፍል፤ ክብደቱ ከ24 እስከ 32 ኪሎ ግራም (ከ51 -70 ፓውንድ) ለሚሆን
ትርፍ ሻንጣ ደግሞ እንደ መድረሻ ጣቢያው ልዩነት ከ210 እስከ 260 የአሜሪካ ዶላር ያስከፍላል።
ሐ. ጉዞውን ከአዲስ አበባ ተነስቶ በዋሽንግተን ዲሲ በኩል ወደ ሌሎች የአሜሪካ ከተሞች ለሚቀጥል መንገደኛ
ለሚያጓጉዘው ክብደቱ እስከ 23 ኪሎ ግራም (50 ፓውንድ) ለሚደርስ ትርፍ ሻንጣ 200.00 የአሜሪካ
ዶላር ያስከፍላል።
Page 2 of 3
መ. ጉዞውን ከዋሽንግተን ዲሲ ውጭ ከሆኑ ከተሞች ለሚጀምር መንገደኛ እስከ ከዋሽንግተን ዲሲ ድረስ
ያለው የትርፍ ሻንጣ ታሪፍ (ተመን) መንገደኛው በሚጓጓዝበት አየር መንገድ እና በመነሻ ከተማው
ይወሰናል።
ሠ. በሁለተኛ ማዕረግ (በኢኮኖሚ ክላስ) ለሚጓዙ መንገደኞች የተፈቀደው የሻንጣ ብዛት 2 እንዳለ ሆኖ
የተፈቀደውን የክብደት መጠን ማለትም 23 ኪሎ ግራም (50 ፓውንድ) ካለፈ፤ ከ24 እስከ 32 ኪ.ግራም
ለሚሆን ሻንጣ ተጨማሪ 60 የአሜሪካ ዶላር ያስከፍላል።
7. በእጅዎ አውሮፕላን ውስጥ ይዘው ለመግባት የሚፈቀድልዎ የእጅ ሻንጣ ብዛትና የክብደት መጠን
አንደኛ ማዕረግ ሁለተኛ ማዕረግ
(ክላውድ ናይን ) (ኢኮኖሚ ክላስ)
ብዛት 2 2
የአንዱ ሻንጣ ክብደት 8 ኪሎ ግራም (17 ፓውንድ) 7 ኪሎ ግራም (15 ፓውንድ)
የሻንጣው ጠቅላላ ዙሪያ 115 ሳ.ሜትር 115 ሳ.ሜትር
(ር + ወ +ቁ) (45 ኢንች) (45 ኢንች)
እንደሚከተለው ነው።
ሀ. ምግብ ነክ ነገሮች በእጅ ሻንጣዎ ውስጥ መያዝ አይፈቀድም።
ለ. ከላይ በቁጥር 7 ከተፈቀደው መጠንና ክብደት የሚበልጡ ሻንጣዎችን አውሮፕላን ውስጥ ይዞ መግባት
ስለማይቻል ሻንጣው ከእጅ ሻንጣ ምድብ ወጥቶ በነፃ ለማጓጓዝ ከሚፈቀደው ትልቅ ሻንጣ ጋር
እንዲጫን ይደረጋል። ይህ ደግሞ እንደትርፍ ሻንጣ ስለሚቆጠር በቁጥር 6 በተገለጸው የትርፍ ሻንጣ
ክፍያ መሠረት ይስተናገዳል። (ይህ ካልሆነ ሻንጣውን እንዲመልሱ ይገደዳሉ)
B. ስምዎንና አድራሻዎን ከሻንጣዎ ውስጥና ውጭ በትክክል መፃፍዎን አይዘንጉ። ይህም ምናልባት አየር
መንገዱ በሻንጣው ላይ የሚለጥፈው መለያ ቁጥር ወይም ታግ ቢጠፋ ሻንጣዎን በቀላሉ ለመለየት
ይረዳል።
መ. እንደ ጥሬ ገንዘብ፣ ጌጣጌጥ፣ ካሜራና ውድ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በእጅዎ በሚይዙት ሻንጣ
ውስጥ ያስቀምጡ። የያዙት የእጅ ሻንጣ መጠን በቁጥር 7 ከተፈቀደው መጠንና ክብደት በላይ ሆኖ
ከተገኘና በነፃ ለማጓጓዝ ከሚፈቀደው ሻንጣ ጋር እንዲጫን ከታዘዘ ውድ ንብረቶችዎን አውጥተው
መያዝዎን ልብ ይበሉ። አየር መንገዱ ውድ ለሆኑ ዕቃዎች መበላሸት፣ መሰበር ወይንም መጥፋት
ተጠያቂነትን እንደማይወስድ በትህትና እንገልፃለን።
ሠ. በእጅዎ በሚይዙት ሻንጣ(ዎች) ውስጥ መጠኑ ከ85 ሚሊ ሊትር በላይ የሆነ ማንኛውንም ፈሳሽ ነገር
ይዞ መጓዝ አይፈቀድም። ሆኖም መድሃኒት፣ የህፃናት ምግብ፣ ወተት ከ3 አውንስ (85 ሚሊ ሊትር)
በላይ ይዘው ከሆነ ለደህንነት ክፍል ባለሞያዎች (ሴኩሪቲ) አሳውቆ በእጅ ሻንጣ ይዞ መጓዝ ይቻላል።
ረ. በእጅዎ በሚይዙት ሻንጣ ውስጥ አርተፊሻል ሽጉጥ፣ ምላጭ፣ ስለታማ የምግብ መገልገያዎች፣ ቢላዋ ፣
መቀስ፣ የሹራብ መሥሪያ ሽቦ እና የመሳሰሉትን ይዞ ወደ አውሮፕላን ውስጥ መግባት አጥብቆ
የተከለከለ ነው።
8. ለእርስዎና ለበረራው ደህንነት ሲባል ከማንኛውም ሰው ምንነቱን የማያውቁትን ዕቃ ወይም ጥቅል ይዞ መገኘት
Page 3 of 3
በቀጥታ ራስዎን በኃላፊነት ስለሚያስጠይቅዎ እንዳይቀበሉ በጥብቅ እናሳስባለን። ለጥንቃቄ እንዲረዳዎ ለጉዞ
ያሰናዱትን ሻንጣ ለአየር መንገዱ እስኪያስረክቡ ድረስ ሻንጣዎ በቁጥጥርዎ ሥር እንዲሆን እና ባዕድ ነገር
በማያውቁት መንገድ እንዳይገባ ይከላከሉ። በሻንጣዎ ውስጥ የያዙትንም ንብረት ጠንቅቀው ይወቁ።
9. በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የመንገደኞች መቀበያ ካውንተሮቻችን ከበረራው መነሻ ሶስት ሰዓት
አስቀድመው ሥራ ይጀምራሉ። የሁለተኛ ማዕረግ (የኢኮኖሚ ክላስ) ካውንተሮች በረራው አንድ ሰዓት
ሲቀረው የሚዘጉ ሲሆን የአንደኛ ማዕረግ (የክላውድ ናይን) ካውንተሮቻችን ደግሞ በረራው 45 ደቂቃ ብቻ
እስኪቀረው ድረስ ክፍት ሆነው ይቆያሉ። ስለዚህ ካውንተሮቹ ከመዘጋታቸው በፊት መገኘት አስፈላጊ ነው።
በዋሺንግተን ዲሲ ዳላስ ኤርፖርት ደግሞ መንገደኞችን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለማስተናገድ እና ለሴኩሪቲ ፍተሻ
በቂ ጊዜ እንዲኖር መንገደኞች ከበረራው መነሻ ሰዓት አራት ሰዓት በፊት ኤርፖርት ላይ እንዲገኙ
እናሳስባለን። የኢትዮዽያ አየር መንገድ ከበረራው መነሻ ሁለት ሰዓት አርፍደው የመንገደኞች መቀበያ
ካውንተሮች ላይ የሚመጡ መንገደኞችን፤ የተረጋገጠ ምዝገባና ቲኬት ቢይዙም ያለማሳፈር መብቱ የተጠበቀ
ነው።
10. በአሜሪካ የጉምሩክ ህግ መሠረት፣
ሀ. ማንኛውንም የእንስሳ ስጋ፣ ቋንጣ ጭምር (ከበሰለ ዶሮና አሣ በስተቀር) እንዲሁም ፍራፍሬ፣
ቅጠላቅጠሎች፣ ዕፅዋት እና አፈር ወደ አሜሪካ ሀገር ይዞ መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው። ከላይ
የተጠቀሱትን ይዘው ቢገኙ ከፍተኛ ቅጣት የሚያስከትል መሆኑን እናሳስባለን። ከዚህ ውጪ በርበሬ፣
ሽሮ፣ ቅቤ፣ ወዘተ… በአግባቡ ከታሸጉ ይዞ መጓዝ ይቻላል።
ለ. ማንኛውም መንገደኛ ከ10,000 (አስር ሺህ) የአሜሪካ ዶላር በላይ ገንዘብ ወይንም ቁሳቁስ ይዞ የሚጓዝ
ከሆነ ወደ አሜሪካን ሀገር ሲገባም ሆነ ሲወጣ መጠኑን ማሳወቅ ይጠበቅበታል። ይህንንም ለዚሁ ተግባር
በተዘጋጀው ፎርም ላይ ሞልቶ ማሳወቅ ይገባዋል።
11. የማንኛውንም ሃገር የጉምሩክ ህግ ባለማክበር መንገደኞች ለሚደርስባቸው ቅጣት ወይንም እርምጃ የኢትዮጵያ
አየር መንገድ ተጠያቂ አይሆንም።
12. ጉዞአችሁን ከዋሽንግተን ዲሲ ባሻገር የምትቀጥሉ መንገደኞች ከመነሻ ያስመዘገባችሁዋቸውን ሻንጣዎቻችሁን
በዋሽንግተን ኤርፖርት ውስጥ በጉምሩክ ካስፈተሻችሁ በኋላ ለተጨማሪ የሴኩሪቲ ፍተሻ በተዘጋጀው ቦታ
አስረክባችሁ ጉዞዋችሁን መቀጠል ይጠበቅባችኋል። ይህ ባይሆን ግን ሻንጣችሁ ወደኋላ እንደሚቀር ማስገንዘብ
እንወዳለን።
13. የሚያርፉበትን ሥፍራ (ቤት፣ ሆቴል ወዘተ…) አድራሻ እና የስልክ ቁጥር መያዝዎን አስቀድመው ያረጋግጡ።
አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርትም ሆነ ዋሽንግተን ዲሲ ሲደረሱ ይህንን ዝርዝር አድራሻዎን
በሚጠየቁበት ሰዓት ካላቀረቡ ካቀዱት በረራ ሊያስተጓጉልዎትና ወደ አሜሪካ ለመግባት ሊያስቸግርዎት
ይችላል።
ለተጨማሪ መረጃ የጉዞ ወኪልዎን ወይም በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቲኬት ቢሮ
ይጠይቁ። በተጨማሪም የኢትዮጵያ አየር መንገድን ድህረ ገፅ በ www.ethiopianairlines.com ይጎብኙ።
Important Notice to Passengers to and from America and Canada
Important Notice to Passengers to and from America and Canada
- While traveling, please make sure that your passport is valid for at least six months.
- Have appropriate visa and other travel documents for your destination and transit points.
- Please note the arrival and departure dates, time of your flight including time of arrival at the airport. Please be on time.
- Please advise if you have a special meal request(s) (Fasting, Vegetarian, Medical, Muslim, Baby food, etc…), upon booking your flight or buying your ticket.
- Your check-in free baggage allowance is as follows:
Cloud 9 Economy Class Piece 2 3 2 Weight per piece 32kgs(70Lbs) 23kgs( 50Lbs) 23kgs (50Lbs) Total Dimension (L*W*H) 158cms (62 inches) 158cms (62 inches) Any piece in excess of the specified limit above shall be considered as excess and if the weight of the extra baggage or the free baggage allowance is more than 32 kgs (70 Lbs), Ethiopian Airlines will not accept the baggage for carriage. In addition items packed in carton boxes, plastic bags, and any other poor packing material are not acceptable for carriage.
- Please note that excess baggage charge applies to the following conditions:
For flights from Washington D.C., Los Angeles and Newark to Addis Ababa and beyond
- USD160.00 will apply for each additional piece (bag) weighing up to 23 kgs (50Lbs) on the sectors between Addis Ababa to Washington D.C., Los Angeles and Newark or vice versa.
- USD250.00 will apply for each additional piece (bag) weighing up to 23 kgs (50Lbs) on the sector from Washington D.C., Los Angles and Newark to Middle east and Asia.
- USD200.00 will apply for each additional piece (bag) weighing up to 23 kgs (50Lbs) on the sector from Washington D.C., Los Angela and Newark to any other destination other than Addis Ababa and Middle east and Asia on Ethiopian Airlines’ route network.
- For passengers originating from USA, outside Washington D.C, Los Angeles or Newark the excess baggage rate from origin up to Washington D.C, Los Angeles and Newark is already included on the above rate.
- In Economy Class, when the number of pieces is within the free baggage allowance while the weight of the bags is over 23 kgs but less than 32 kgs (51 – 70Lbs) the excess baggage charge will be USD60.00 per each bag.
For flights from Toronto to Addis Ababa
- USD160.00 will apply for each additional piece (bag) weighing up to 23 kgs (50Lbs) on the sectors between Addis Ababa to Toronto or vice versa.
- USD250.00 will apply for each additional piece (bag) weighing up to 23 kgs (50Lbs) on the sector from Tornto to Middle east and Asia.
- USD200.00 will apply for each additional piece (bag) weighing up to 23 kgs (50Lbs) on the sector from Toronto to any other destination other than Addis Ababa and Middle east and Asia on Ethiopian Airlines’ route network.
- For passengers originating from Canada, Toronto the excess baggage rate from origin up to Toronto is already included on the above rate.
- In Economy Class, when the number of pieces is within the free baggage allowance while the weight of the bags is over 23 kgs but less than 32 kgs (51 – 70Lbs) the excess baggage charge will be USD60.00 per each bag.
- Your hand baggage allowance is as follows:
Cloud 9 Economy Class Piece 2 1 Weight per piece 7 kgs (17 Lbs) 7kgs (15 Lbs) Total Dimension (L*W*H) 115cms (45 inches) 115cms (45 inches) Between All International Stations and Domestic Ethiopia if through checked to the Domestic Station additional USD 20.00 will apply per PC.
- For your own security and the flight’s safety, please do not accept any items from anyone as you will be held responsible and accountable for the contents of any of the items found in your custody. Ensure that your bags remain with you until the time the airline accepts the bags for carriage and also make sure that an object that you don’t know is not placed in the bags.
- Check-in process at the Addis Ababa Bole International Airport will start three hours before the scheduled time of departure. The Economy class counters will be closed one hour before the scheduled time of departure and the Cloud Nine counters will be closed 45 minutes before the scheduled time of departure. Thus, please arrive at the airport before the counters are closed.
We strongly recommend that passengers should arrive at the Washington Dulles Airport 4 hours prior to departure in order to allow ample time for the queuing and security clearance. The airline reserves the right to refuse boarding of any passenger arriving at the check-in counter later than two hours prior to departure even if they have confirmed booking and tickets.
- As per the customs regulations of the United States of America:
- Any animal meat (except cooked chicken and fish), fruits, vegetables, plants and soil are strictly forbidden to carry into the USA. We would like to give notice to all passengers, that heavy penalty will be imposed on passengers traveling with the above items. However, red-pepper, powder bean, butter, etc… are allowed to be carried, if they are well packed.
- Passengers traveling into or out of the USA with an amount of money or monetary instruments more than USD10,000.00 are required to declare the amount by filling out customs forms designed for this purpose.
- Ethiopian Airlines will not be liable/responsible for any fines and measures passengers encounter for violating customs regulation(s).
- Please note that passengers who continue their travel beyond Washington D.C. shall collect their bags, clear customs and pass through security check before going to their connecting flights. Otherwise, the baggage will be left behind until such security clearance is obtained.
- Please make sure that you have the address and telephone number of the place that you are going to stay. If you don’t provide this information upon check in at the airport and or upon arrival at Washington D.C. you may not be accepted for the flight or your entry into the U.S may be delayed.
For more information, please contact your travel agent or the nearest Ethiopian Airlines ticket office or visit our website www.ethiopianairlines.com
Here you can download the Amharic version of this message in a PDF format by just clicking the following link:
For more information, please contact your travel agent or the nearest Ethiopian Airlines ticket office.
For detailed information, please visit our web-site at www.ethiopianairlines.com
To view the PDF files you need to have Adobe Acrobat Reader which you can download here free of charge:
Breaking News! Ethiopian to Resume Flights to Asmara
Ethiopian to Resume Flights to Asmara
Ethiopian Airlines, the largest Aviation Group in Africa and SKYTRAX certified Four Star Global Airline, is pleased to announce that it has finalized preparations to resume daily flights to Asmara, Eritrea on 17 July 2018 with the most technologically advanced commercial aircraft, the Boeing 787. This follows agreements reached in Asmara between H.E. Dr. Abiy Ahmed, Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and President H.E. Isaias Afewerki of the State of Eritrea.
The flights will be operated per the following schedule:
Flt no. | Eff. Date | Frequency | Departure Airport | Dept. Time | Arrival Airport | Arv. Time |
ET 0312 | 18-Jul-18 | Daily | ADD | 9:00 | ASM | 10:10 |
ET 0313 | 18-Jul-18 | Daily | ASM | 11:00 | ADD | 12:10 |
Regarding the resumption of flights to Eritrea’s capital, Group CEO, Ethiopian Airlines, Tewolde GebreMariam said:
“We at Ethiopian feel an immense honor and joy to resume scheduled flights to Asmara after 20 years, following the visit to Eritrea by H.E. Dr. Abiy Ahmed, Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia. With the opening of a new chapter of peace and friendship between the two sisterly countries, we look forward to starting flights to Asmara with the B787, the most technologically advanced commercial aircraft, which gives customers unparalleled on-board comfort. The resumption of air links will play a critical role in boosting the overall political, economic, trade and people-to-people ties between the two sisterly countries.
Thanks to Ethiopian extensive network of more than 114 international destinations in 5 continents, our flights to Asmara will avail best connectivity options to the vast Eritrean Diaspora Community across the world and will boost the flow of investment, trade and tourism into Eritrea. Very quickly, we plan to operate multiple daily service and to start cargo flights in view of the huge market potential between the two sisterly countries.”
Asmara is the capital and the largest city of Eritrea and is situated in Eritrea’s central Maekel Region. It is home to the Eritrean National Museum and is known for its early 20th-century buildings including the Art Deco Cinema Impero, one of the world’s finest examples of Art Déco style building, Cubist Africa Pension, eclectic Orthodox Cathedral and former Opera House, the futurist Fiat Tagliero Building, the neo-Romanesque Church of Our Lady of the Rosary, neoclassical Governor’s Palace and much more.
ውክልና መስጠት ይፈልጋሉ?
ማሳሰቢያ: በአሜሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባወጣው አዲስ መመሪያ መሰረት እርስዎ ኢትዮጵያ ላለ ሰው ውክልና መስጠት ካለብዎት ውክልናው በኤምባሲ የሰነዱ ትክክለኛነት መረጋገጥ ይኖርበታል። ነገር ግን ከጥር 1፣2010 ዓም ጀምሮ የአሰራር ለውጥ ተደርጓል ።
ከዚህ በፊት ጊዜው ያላለቀ የኢትዮጵያ ፓስፖርት የያዙ ኢትዮጵያውያን እና ያልተቃጠለ የትውልድ ኢትዮጵያውያን ካርድ ለያዙ ግለሰቦች ወደ ኢምባሲው በኖተሪ ፓፕሊክ የተረጋገጠውን ሰነድ በፖስታ ቤት ከተገቢው ክፍያ ጋር በመላክ ማስፈፀም ይችሉ ነበር ፣ ነገር ግን አዲሰ በወጣው መመሪያ መሰረት ዋሽንግተን ዲሲ ያለው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ደንበኞችን በአካል የማያስተናግድ መሆኑን ሲያስታውቅ፣ የሎስ አንጀለሱ የኢትዮጵያ ኢንባሲ ደግሞ ጊዜው ያላለቀ የኢትዮጵያ ፓስፖርት የያዙ ኢትዮጵያውያን እና ያልተቃጠለ የትውልድ ኢትዮጵያውያን ካርድ ለያዙ ግለሰቦች እንዲሁም በአሜሪካው ዲፓርትመንት ኦፍ ስቴት የተረጋገጠ ሰነድ ላያዙ የውጭ አገር ዜጎቸ ባለ ጉዳዮችን በአካል ከቀረቡ እንደሚያስተናግድ በሁለቱም የኢንባሲወች ድረ_ገፅ ላይ ተለጥፏል።
ታዲያ እርስዎ ያለበዎትን የጊዚ ውጥረት እና የገንዘብ ወጪ በመረዳት ይህንን ሂደት እርስዎ ያሉበትን ከተማ ሳይለቁ እኛ ጉዳዮን ከ ሀ – ፐ እናስጨርሳለን። ይህንን አገልግሎት ዜግነታቸውን ለቀየሩ እና ነገር ግን የትውልድ ኢትዮጵያውያን ካርድ ለሌላቸው ባለ ጉዳዮችንም ሁሉ እንደምናሰተነግድ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ።
ድርጀታችን ይህንን እገልግሎት ሲሰጥ ከ 20 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ሲኖረን ፣ ከነዚም አገለግሎት በተጨማሪ ድርጀታቸን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች ይሰጣል
1 የፓስፖርት እና የቪሻ የማወጣት አገልግሎት
2 የትውልድ ኢትዮጵያዊ ካርድ ማውጣት አገልግሎት
3 የጉዞ አገልግሎት
4 አመታዊ የታክስ ገቢ በኤሌክትሮኒክስ የማስመዝገብ (eFile) አገልገሎት
5 የ DHL አገልግሎት
6 የትርጉም ስራ አገልግሎት አና ሌሎችንም አገልግሎቾች እንሰጣለን።
በበለጠ ለመረዳት በስልክ ቁጥር 619-255-5530 ይደውሉልን ወይም ድረ ገጻችንን WWW.YEBBO COM ወይም WWW.WIKILINA.COM የጎብኙ::
የቦ ኮሚኒኬችን ኔትዎርክ
Ethiopian Airlines Business Class promotional fare From Los Angeles to Cape Town Fares start from $2,559
Ethiopian Airlines Business Class promotional fare From Los Angeles to Cape Town Fares start from $2,559
limited time only
About Ethiopian
Ethiopian Airlines (Ethiopian) is the fastest growing Airline in Africa. In its seventy plus years of operation, Ethiopian has become one of the continent’s leading carriers, unrivalled in efficiency and operational success.
Ethiopian commands the lion’s share of the pan-African passenger and cargo network operating the youngest and most modern fleet to more than 100 international passenger and cargo destinations across five continents. Ethiopian fleet includes ultra-modern and environmentally friendly aircraft such as Airbus A350, Boeing 787, Boeing 777-300ER, Boeing 777-200LR, Boeing 777-200 Freighter, Bombardier Q-400 double cabin with an average fleet age of five years. In fact, Ethiopian is the first airline in Africa to own and operate these aircraft.
Ethiopian is currently implementing a 15-year strategic plan called Vision 2025 that will see it become the leading aviation group in Africa with seven business centers: Ethiopian Express & Ancillary Services; Ethiopian International Services; Ethiopian Cargo Services; Ethiopian MRO Services; Ethiopian Aviation Academy; ET In-flight Catering; and Ethiopian Ground Services. Ethiopian is a multi-award winning airline registering an average growth of 25% in the past seven years.
Africa’s First Ethiopian B-787-9 Made Its Debut Flight to the Roof of Africa
Africa’s First Ethiopian B-787-9 Made Its Debut Flight to the Roof of Africa
October 30, 2017
Ethiopian Airlines Group is pleased to announce that its new B-787-9 aircraft has made its maiden commercial flight to Kilimanjaro, Tanzania.
Ethiopian operation with B-787-9 is part of its commitment to deliver exceptional level of service to the African market by operating the latest technologically advanced aircraft in the market.
Africa’s first B-787 at Kilimanjaro International Airport
Passengers have enjoyed the unique onboard features of this latest technology aircraft such as on-board comfort thanks to their unique features such as the biggest windows in the sky, high ceiling, less noise, distinctive lighting, and higher air humidity.
The flight is part of its tour of stations in the Ethiopian global network. Kilimanjaro is a major tourist destination with huge economic significance for Tanzania and part of Ethiopian’s extensive network in Africa. Ethiopian currently operates 28 weekly flights to Tanzania; daily to Kilimanjaro and Zanzibar and twice daily to Dar es Salaam, further connecting the cities to stations in Asia, the Middle East, Europe, and the US via its main hub in Addis Ababa.
About Ethiopian
Ethiopian Airlines (Ethiopian) is the fastest growing Airline in Africa. In its seventy plus years of operation, Ethiopian has become one of the continent’s leading carriers, unrivalled in efficiency and operational success.
Ethiopian commands the lion’s share of the pan-African passenger and cargo network operating the youngest and most modern fleet to more than 100 international passenger and cargo destinations across five continents. Ethiopian fleet includes ultra-modern and environmentally friendly aircraft such as Airbus A350, Boeing 787, Boeing 777-300ER, Boeing 777-200LR, Boeing 777-200 Freighter, Bombardier Q-400 double cabin with an average fleet age of five years. In fact, Ethiopian is the first airline in Africa to own and operate these aircraft.
Ethiopian is currently implementing a 15-year strategic plan called Vision 2025 that will see it become the leading aviation group in Africa with seven business centers: Ethiopian Express & Ancillary Services; Ethiopian International Services; Ethiopian Cargo & Logistics Services; Ethiopian MRO Services; Ethiopian Aviation Academy; ET In-flight Catering; and Ethiopian Ground Services. Ethiopian is a multi-award winning airline registering an average growth of 25% in the past seven years.
Ethiopian Avails Free Wi-Fi Connection at Addis Ababa Bole International Airport
Ethiopian Avails Free Wi-Fi Connection at
Addis Ababa Bole International Airport
Ethiopian Airports Services are pleased to announce to their valued customers that they have availed free Wi-Fi connection at its main hub, Addis Ababa Bole International Airport as of October 2017.Group CEO Ethiopian Airlines, Mr. Tewolde GebreMariam, said: “Availability of seamless customer focused service, both onboard and at the airports, defines the rule of the game in today’s hyper competitive airline industry. Hence, we are working very hard to transform all airports in Ethiopia; upgrading their services to global standards and improving passengers’ overall experience to meet their high expectations. Availability of broad band Wi-Fi connection at Addis Ababa Bole international airport will provide enhanced travel experience to our customers enabling them to stay connected with their loved ones and their work. As part of the Addis Ababa airport expansion project, currently underway, we are incorporating more digital features with the aim of making Addis Ababa airport the best connecting hub in Africa.”
You can no longer wear glasses in your US passport photo
የአሜሪካን ፓስፖርት ፎቶ ግራፍ ሲነሱ መነፀር ማድረግ ተከለከለ
WASHINGTON (AP) — The State Department is banning passport and visa applicants from wearing eyeglasses in photos taken for the documents.
In a notice published Friday, October 14, 2016, the department said that effective Nov. 1, applicants must remove glasses for passport and visa photographs.
It says the step is being taken to “eliminate glares and shadows” that can cause delays in processing the applications and to ensure consistent photo standards. Only in rare circumstances, if applicants have “documented medical necessity during urgent travel” will glasses be allowed.
Image from the US Passports & International Travel department
Image from the US Passports & International Travel department
In 2015, more than 200,000 poor quality photos were submitted, and caused applications to be put on hold. The U.S. Passport Services notice said glasses were the No. 1 problem.
The department says it expects to process a record number of passports — more than 20 million — in the current budget year that ends next October.
No, you don’t have to get a brand new passport right now, but next time you renew, you’ll have to take your glasses off.
Newsroom
No Glasses Allowed, Starting November 1st
Last year, more than 200,000 passport customers submitted poor quality photos which we couldn’t accept. The #1 problem was glasses. We had to put their passport applications on hold because we couldn’t clearly identify them from their photo.
If the photo of you in your unexpired passport has glasses, don’t worry about it. You don’t have to get a new passport now. Next time you renew your passport, though, you’ll have to take your glasses off.
This policy change helps us and it helps you. We can see you more clearly now and you will experience fewer passport application delays and can move faster through U.S. ports of entry. Don’t get us wrong, we love your glasses, but take them off for your passport photo.*
For more information on passport photos, check out our photo requirements and photo examples.
*If you must wear eye glasses for medical reasons, you’ll need to obtain and submit a signed statement with your passport application from a medical professional or health practitioner.
Read More:
U.S. Department of Transportation bans Galaxy Note 7 from all flights
ማሳሰቢያ
Samsung Galaxy Note 7 phones will be banned from all airline flights after nearly 100 incidents of the devices overheating and sometimes injuring owners, the Transportation Department announced Friday.
The Federal Aviation Administration previously urged travelers not to turn on the phones, pack them in checked luggage or charge them during a flight. The new ban is effective at noon Saturday, Transportation Secretary Anthony Foxx said.
“We recognize that banning these phones from airlines will inconvenience some passengers, but the safety of all those aboard an aircraft must take priority,” Foxx said. “We are taking this additional step because even one fire incident inflight poses a high risk of severe personal injury and puts many lives at risk.” MORE
Ethiopian Group CEO re-appointed to IATA Board of Governors for three year term
Ethiopian Group CEO re-appointed to IATA Board of Governors for three year term
June 09, 2016: Ethiopian airlines, the leading African carrier, reappointed Group CEO Tewolde GebreMariam to the IATA (International Air Transport Association) Board of Governors for a three year-term at the 72nd IATA Annual General Meeting (AGM) held in Dublin, Ireland.
Moreover, Tewolde has also been appointed to the IATA Strategy and Policy Committee. He has been serving to the Board of governors since 2013.
Tewolde GebreMariam also serves as a member on the High-level Advisory Group on Sustainable Transport (HLAG-ST) with United Nations Secretary General Ban Ki-moon, as an executive committee member of the African Airlines Association (AFRAA), a board member of the Airlink Advisory Council, a member of board of directors of Africa Travel Association (ATA), a member of board of directors of Ethio-Telecom, a board member of Ethiopian Railway Corporation, a board member of Commercial Bank of Ethiopia; and chairman of the Board of Directors of the Ethiopian Tourism Organisation (ETO).